የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለ መብቶች እነ ወ/ሮ ጉዶ ጉተማ 4 ሰዎች እና በፍርድ ባለ ዕዳ ወ/ሮ አየለች ጉተማ መካከል ስላለው በፍርድ አፈፃፀም ክርክር የአውራሽ ወ/ሮ ጌራወርቅ ቦጋለ ንብረት የሆነው ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ የወሰነ ሲሆን መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ተወዳድራቹ እንድትገዙ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የሰራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ቋሚና አላቂ እቃዎች ፤ የደንብ ልብስና ጫማ ፣ መጋረጃ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ዕቃና ጎማ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል ።