Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ወሊሶ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-345-01-17
  • Website
  • Deadline09 Oct 2024, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Supplies And Services

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ቋሚና አላቂ እቃዎች ፤ የደንብ ልብስና ጫማ ፣ መጋረጃ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ዕቃና ጎማ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል ።

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


 የግዥጨረታማስታወቂያቁጥር 01/2017 

የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ቋሚና አላቂ እቃዎች ፤ የደንብ ልብስና ጫማ ፣ መጋረጃ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ዕቃና ጎማ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል ። 
1.     በንግድ ዘርፍ ወይም በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ መረጃ ማቅረብ አለባቸው ። 
2.     የመንግስት ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ። 
3.     በመንግስት ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ የንግድ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ። 
4.     በመንግስት ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ። 
5.     ተጫራቾቹ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ከ4000-5000 (ከአራት ሸህ እስከ አምስት ሸህ) ብር ሕጋዊ ከሆነ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከሚያቀርባቸው ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ። 
6.     ከላይ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ለውል ማስከበሪያ ዋስትና ፋንታ ለጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ለአንድ ጊዜ እና ለአነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እስከ ሶስት ጊዜ ከዚህ በፊት በደብዳቤ አለመወዳደሩን የሚገልፅ የአደራጁን የቢሮ ስልክ ያካተተ በአድራሻ ለመ/ቤታቸን የተፃፈ ወቅታዊ የሆነ የዋስትና ደብዳቤ ከአደራጁ አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል ። 
7.     ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር በየዕቃው ምድብ አይነት () የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በወሊሶ ከተማ ውስጥ በደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢቶ ቁጥር 12 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ ። 
8.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የድርጅታቸውን ማሕተምና ፊርማ ያለው ኦርጅናልና ኮፒውን በራሳቸው ስፔስፊኬሽን () ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በፈረቃ ቁጥር 7 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 08-29/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ። 
9.     ጨረታው የሚከፈተው በ29/01/2017 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተራ ቁ.7 በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል ። 
10.ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው የዕቃዎች ናሙና ጨረታውከመከፈቱ በፊት መቅረብ ይኖርባቸዋል ። የእቃው ባሕሪ ከባድና አዞ ለማምጣት የማይመቹትን በደንብ እቃውን ማሳየት የሚችል ፎቶ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ካላቀረቡ ከውድድሩ ውጭ ይሆናሉ ። 
11.የጥቃቅን አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዞች ከሆኑ ለውል ማስከበሪያ ዋስትና 10% (አስር በመቶ ከአደራጁ አካል በአድራሻ ለመ/ቤታችን የተፃፈ ወቅታዊ የሆነ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 
12.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ። 
ለተጨማሪማብራሪያ 
አድራሻ፡- ወሊሶከተማ 
ስልክቁጥር፡- 0113411484/0113411396 
ፋክስቁጥር፡- 0113413151 
Email:- mmosk@oromiyaa.gov.etማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ ። 
የደቡብምዕራብሸዋዞንከፍተኛፍ/ቤት 
Save Tender