Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሸገር ከተማ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114399493
  • Website
  • Deadline02 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)
  • opening dateበዚሁ ቀኑ 4፡30
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Vehicle tire

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡-


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡-

  • የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣
  • የመኪና ጎማዎች ፣
  • ፈርኒቸር (ቋሚ ዕቃዎች)፤
  • ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) ፣
  • የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
  1. በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፍሉ
  2. የአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስከር ወረቀት ያላቸው፤
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ለያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመከፈል ሰነዱን ከኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል ።
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ ተዘግቶ ልክ በዚሁ ቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ! ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት እያግደውም:
  6. ተጨራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባችዋል
  7. ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል ፡፡
  8. ተጨራቶች የጨረታውን አሸናፊነት ከተገለፀላቸው በኋላ በተገለፀላቸው ቀን ቀርበው ውል ካልፈፀሙና የውል ማሰከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መስረት የተጨራተበት ዕቃ ናሙና /Sample/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  10. ጥራት (Quality) በሌለው እቃዎች ላይ (በኢትዮጵያ ደረጃ መደቢዎች በተሰጠ መስፈርት (Standard) በታች የሚያቀርብ ተጫረች መስሪያ ቤቱ የማንደራደር መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ለይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም፡፡
  12. ጽ/ቤታችን የሚያጫርታቸውን ዕቃዎች ብዘት እንደ አስፈለጊነታቸው እስከ (20%) በመጨመር ወይም በመቀነስ መግዛት ይችላል፡፡
  13. የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011439-94-93 በመደሰ መረጃ ማግኘት ይችሳሱ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍስ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of office supplies, cleaning materials, vehicle tires, furniture, electronics, and uniforms for sector offices. Open to suppliers with renewed licenses, tax clearance, and VAT registration. Samples required. Bids must be submitted in sealed envelopes.
Save Tender