በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡-
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡-
| ሎት 1 | 628 | የደንብልብስ | 15,002 ብር | ሎት 6 | 6219 | የተለያዩ መሳሪያዎች /መፅሃፍት | 4140 ብር |
| ሎት 2 | 6212 | አላቂ የቢሮ እቃዎች | 10,770 ብር | ሎት 7 | 6313 | ቋሚ የቢሮ የማሽነሪ እቃዎች | 17,967 ብር |
| ሎት 3 | 6213 | ህትመት | 1,610 ብር | ሎት 8 | 6244 | የተለያዩ ጥገናዎች | 4,300 ብር |
| ሎት 4 | 6215 | የትምህርት አላቂ አቃዎች | 15,624 ብር | ሎት 9 | 6255 | የጭነት | 4,550 ብር |
| ሎት 5 | 6218 | የፅዳት እቃዎች | 8,600 ብር | ሎት 10 | 6232 | የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ | 1,550 ብር |
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል::
በዚህም መሰረት፡-
በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ት/ቤቱ የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደአስፈላጊነቱ በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ላሸነፉት እቃ የ6 /ስድስት/ ወር ዋስትና መስጠት አለባቸው፡፡
- በጨረታው ያሸነፉ ተጫራቾች የዕቃውን 10% (ሲፒኦ) ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ) በመከፈል በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ለኢትዮጵያ 2ኛ ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ የመ/ፋ/አስ/ደ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን በ11ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቢሮ በቢሮ B1-002 ቁጥር ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ ና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተሸጎ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1፣ ሎት 2፣ ሎት 3፣ ሎት 4፣ ሎት 5፣ ሎት 6፣ እና ሎት 7 እና ለሎት 8፣ ሎት 9፣ ሎት 10 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በየሎቱ ከሎት1 እስከ 10ሎት በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማሸጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያነዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ግማሽ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጸሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ከተማ ከወረዳ 05 በሚገኘው ወይም ከቀድሞ ቀበሌ 42 ቁራ አልማዝዬ ሜዳ አለፍ እንደሚገኙት ያገኙታል
መ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0114-67-43-67/68/69
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Nifas Silk Lafto Sub-City Sedil Le-Ethiopia Secondary School seeks eligible, licensed suppliers for office furniture, consumable and fixed office supplies, printing, educational materials, cleaning items, books, equipment, maintenance, loading, and transport services across ten lots. Bidders must be VAT/TIN registered and provide samples.
