በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር ጠረጴዛ፤ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ (ፈርኒቸር/፣ የግንባታ እቃ፤ ሶፍትዌር፣ መድሃኒቶች የህከምና መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች፣ የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገና እና ሰርቪስ የእጅ ዋጋ፣ የአጥር ጥገና፣ የህንጻ እድሳትና ጥገና እና የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስፌት አገልግሎቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአ/ብ/ክ/ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ በክልላዊ መንግሥት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Trading Businesses Corporation, Procurement, property and facility management team now invites sealed bids from eligible and qualified Firms/Bidder(s) for the procurement of 480,000 Jute bags
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣
የፈዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ እና ትጥቅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ማስዋቢያ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ለሚገኙ የድርጅቱ ቋሚ ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ ኮት እና ሱሪ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ ሎት 1፡- የደንብ ልብስ፣ ሎት 2፡- ደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 3፡-የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4 ጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 5፡- ህትመት፣ ሎት 6 ፕላንትና ማሽነሪ (ቋሚ እቃ)፣ ሎት 7:- የአይሲቲ እቃዎች፣ ሎት 8:- አላቂ የህክምና መሳሪያዎች፣ ሎት 9፡- የሮቶ እጥበት እና የላቦራቶሪ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃጋን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም/እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የአቃቂ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ መሳሪያዎች መጽሀፍትን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።