1ኛ. የጽህፈት መሣሪያ 2ኛ. ፈርኒቸሮች እቃዎች 3ኛ. ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች 4ኛ. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 5. የህትመት ውጤቶች 6ኛ. የፅዳት ዕቃዎች 7ኛ. የልዩ ልዩ ማሽነሪ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና 8ኛ. የሰራተኞች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማዎች የሸ/ከ/አስ/ወ/ፍ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡