Tender Detail

Tender Details


በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት


 

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 68/18

 

  1. ልዩ ልዩ ማሽነሪ እቃዎች
  2. ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች እቃዎች
  3. ልዩ ልዩ የጽህፈት መሣሪያዎች
  4. ልዩ ልዩ መገልገያ ቋሚ መሳሪያዎች
  5. ልዩ ልዩ ሕትመቶች
  6. ልዩ ልዩ የፅዳት ዕቃዎችን
  7. ልዩ ልዩ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች የቢሮ ዕቃዎች ጥገና
  8. ልዩ ልዩ ማሽነሪ የቢሮ ዕቃዎችን ጥገና የሸ/ከ/አስ/ወ/ፍ/ቤት
  9. የሰራተኛች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፤

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው ወይም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ _ ከላይ ከተ.ቁ 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ15 ቀናት ከሸ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 የዕቃዎችን ዓይነት፣ መጠንና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ከተ.ቁ 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሣ/ ብር /በመክፈል/ ከሸ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋውን (ቫቱን) ጨምሮ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ፖስታ በጥንቃቄ አሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 5 ቀን 2018 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት እንዲሁም ኅዳር 6 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ብቻ በሸ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት /ማቅረብ/ ይኖርባቸዋል፤
  8. ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ16ተኛው ቀን ማለትም ኅዳር 6 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ3፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም የጨረታ ሰነዳቸው ተሟልቶ ከቀረበ ባይገኙም ከሽ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 በይፋ ይከፈታል።
  9. ጨረታው የሚከፈትበት 16ተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቁትን ዕቃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወይም ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  12. ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 033-664-03-47 እና 033-864-00- 78 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት

 

Save Tender