Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ በክልላዊ መንግሥት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግፍ/ን አስ /505/2018 ዓ.ም

 

በአማራ ብሄራዊ በክልላዊ መንግሥት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
  2. ሎት 2 የቢሮ ቋማ እቃ /ፈርኒቸር/
  3. ሎት 3 የእስፖርት ትጥቅ
  4. ሎት 4 የእንሰሳት መድኃኒት
  5. ሎት 5 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል
  6. ሎት 6 የመኪና ጎማ
  7. ሎት 7 ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች
  8. ሎት 8 የጽሕፈት መሣሪያ
  9. ሎት 9 የጽዳት እቃ
  10. ሎት 10 የመኪና እቃ
  11. ሎት 11 ቶታል እስቴሽን
  12. ሎት 12 የደንብ ልብስ ጫማ
  13. ሎት 13 ሱፍ መሰል ጣቃና ቴትረን 6000
  14. ሎት 14 የተዘጋጁ ልብሶች
  15. ሎት 15 ህትመት  

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ ስለዚህ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነበር ያላቸው
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ግዥ ከ20,000 በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመልከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፤
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢል ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ የዕቃ ዋጋ 1% እና ከዚያ በላይ ከባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ / ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራች ግዢ በጥቅል /በሎት/ የሚፈጸም መሆኑን አውቃችሁ የእያንዳንዱን ዝርዝር እቃዎች መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም የተዘረዘሩትን እቃዎች በመሙላት ጠቅላላ ዋጋውን ያለመሙላት ስርዝ ድልዝ፤ ማህተም፤ ፈርማ ያለማድረግ ጭምር ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ በሁለት ቅጅ በማድረግ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ዘቦረና ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ዘወትር በስራ አለት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:00 የሚከፈት ሲሆን የበአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑ ይታወቅ፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. የንብረት እርክብክብ የፈጸመው ቦረና ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤትና ሴክተር መ/ቤቶች ነው፡
  14. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ከግዥ ጨረታ መመሪያው ወይም ቢሮ ቁጥር 9 በቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት ወይም ስልክ 033 2405441 ወይም 0938429553 መደወል ይችላሉ።

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ደ/ወሎ መስተዳደር ዞን ቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender