Tender Detail

Tender Details


የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎች ግዥ ሎት 2 የምግብ ማደራጃ መሳሪያዎች /ማሽነሪዎች/ ግዥ ሎት 3 የፕሪንተር፤የፎ ቶኮፒ ማሽን ጥገና እና የቀለም ሙሌት የአግልግሎት ግዥ

Ghion Hotel


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት

ሎት 1 የዋና ገንዳ ትሪትመንት ኬሚካሎች ግዥ

ሎት 2 የምግብ ማደራጃ መሳሪያዎች /ማሽነሪዎች/ ግዥ

ሎት 3 የፕሪንተር፤የፎ ቶኮፒ ማሽን ጥገና እና የቀለም ሙሌት የአግልግሎት ግዥ

ከላይ በሎት ለተገለፁት ዝርዝር መሠረት ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • የ2018/19 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  • TIN No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
  • VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
  • የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የተጠቀሱትን የአገልግሎት እና የዕቃ ግዥ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል፤
  • ለሎት 3 በፎቶ ኮፒ ማሽን እና በፕሪተር ጥገና በቂ የሆነ የስራልምድ ያለውና ማቅረብ የሚችል፤
  • በሎት 2 እና ሎት 3 ተወዳድረው አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ እና የቅድሚያ ክፍያ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • በሎት 1 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ምሳ ሺህ) ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
  • በሎት 3 ሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር30,000 (ሰላሳ ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡
  • በሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
  • የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡00

      ከሰዓት 7፡00 – 11፡00

                አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender