በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
በየካ/ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ ሎት 1፡- የደንብ ልብስ፣ ሎት 2፡- ደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 3፡-የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4 ጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 5፡- ህትመት፣ ሎት 6 ፕላንትና ማሽነሪ (ቋሚ እቃ)፣ ሎት 7:- የአይሲቲ እቃዎች፣ ሎት 8:- አላቂ የህክምና መሳሪያዎች፣ ሎት 9፡- የሮቶ እጥበት እና የላቦራቶሪ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።