በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ደንብ እና መመሪያ እንደሚከተለው ተዘርዝሯል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2017 የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- በ/ገ/ኢ/ት/ሚንስቴር ባቅራቢዎች የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታው ተካፋይ ለመሆን የሚፈልጉት ዕቃ በምን በምን አይነት እቃዎች ላይ መሆኑን ለይተው መግለፅ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፁትን ማንኛውንም ሁኔታዎችን መለወጥ ወይም ማሻሻል ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይቻልም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የሚገዛውን እቃዎች ብዛት እንደአስፈላጊነታቸው በሙሉ ወይም በከፈል ማዘዝ ይችላል።
- የሚቀርቡት እቃዎች በተሰጠው እስፕስፊኬሽን ካልቀረቡና ማንኛውም አይነት ስህተት ቢፈፀም ሃላፊነቱ የአቅራቢው ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው የድርጅቱን የገበያ ጥናት ማዕከል የሚደሪግ ሲሆን ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች አይነት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቹ ያንዱን ዕቃ ዋጋ በቁጥርና በፈደል መፃፍ አለበት፡፡ በቁጥርና በፊደል በተፃፈ መካከል ልዩነት ቢኖር በፊደል የተጻፈው ይወሰዳል።
- አቅራቢው ድርጅት እቃዎችን ቁለም ወለጋ ዞን በየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዝን ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ላሸነፉባቸው እቃዎች ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መግባት አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አሥር ሺህ) ብር ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
- አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሰረት ለመፈጸም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ለውል ማስከበሪያ የተያዘ ሲፒኦ በውሉ መሰረት እስኪፈጸም ተይዞ ይቆያል፡፡
- ከዚህ በላይ በተገለጸው መሰረት ተጫራቾች ውሉን በአግባቡ ሳይፈጽሙ ቢቀሩ ለውል ስምምነት ያስያዙት ገንዘብ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በሰነዳቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን ገልጸው መፈረም አለባቸው።
- የሚቀርበው ሰነድ ስሪዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ የሚታይ መሆን አለበት፡፡
- ከተጠየቀው ብዛት አሳንሶ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታው መክፈቻ እለት ጀምሮ ያቀረቡት ዋጋ የሚቆይበት ጊዜ አጠናቀው/validity date እቃውን የሚያስገቡበትን ቀን መግለፅ አለባቸው።
- አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች መሸነፋቸው እንደተረጋገጠ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
- ተጫራቾች ከሽያጭ በኋላ የሚሰጡት አገልግሎት /after sales service/ መግለፅ ይኖርባቸዋል።
- ዋጋው መሞላት ያለበት መ/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ብቻ ነው።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናቶች አየር ላይ ውሎ በዚሁ ቀን በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከ2፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) ከየማሎሚ ወለል ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የቴክኒክና የዋጋ ፖስታ እንድሁም ኮፕ ለየብቻ ወይም በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሸግ አራቱን በአንድ ላይ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለበት፡፡ ወይም የሚያቀርበው ዋጋው ከቫት ጋር መሆን አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች መ/ቤቱ የፈለጋቸውን ዕቃ ያንዱን ዋጋ መሙላት አለበት፡፡ ሞልቶ ካልተገኘ የሌላ ተጫራች ትልቁ ዋጋ ይደመርበታል፡፡ ጨረታው የሚገመገመው የመ/ቤቱ የገበያ ጥናትን ማዕከል ያደረገ ሲሆን ከገበያ ጥናቱ 10 ከፍ ያለ ዋጋ ወይንም ዝቅ ያለ ዋጋ ውድቅ ይደረግና የገበያው የዕቃው የተጠና ዋጋ ይደመርበታል፡፡
- በቄለምወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጆ ከተማ የጨረታው ሰነድ ስለሚገን መጥቶ መግዛት ይቻላል፡፡
→ ማሳሰቢያ፡- የመ/ቤታችን የግዥ መጠን በ20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
መ/ቤታችን የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወደም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፤
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻ፡- ቄለምወለጋዞን የማሎጊ ወለል ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ተጆ
ስልክ ቁጥር፡- 09-10-31-08-20/ 09-17-36-90-84
ተጫራቾች መሸነፋቸው እንደተረጋገጠ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
