በአ/ብ/ክ/ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- /MB.001/2018
በአ/ብ/ክ/ መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡-
- ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣
- የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣
- ልዩ ልዩ ህትመቶች፣
- የደንብ ልብስ ጨርቅ፣
- ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች/ ግዥ፣
- የፈርኒቸር እቃ ግዥ፣ ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል።
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ቁጥር ማስረጃ ያላቸው፣
- የግዥ መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የተዘረዘሩትን የጨረታ ሠነዶች የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል በደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሞሉት ዋጋ ከነቫቱ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ፖስታ ከነ ኮፒው በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ21/2/2018 ዓ.ም እስከ 5/3/2018 ዓ.ም በግዥ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው በ16ኛው ቀን ማለትም ህዳር 8/3/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት በደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ በሎት ዋጋ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡- 09-14-05-01-00
የደሴ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
