በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉትን የዕቃ እና አገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለሳይትና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለሁለተኛ ዙር፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎች የመጀመሪያ ዙር በወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት እና ለመግዛት ይፈልጋል።
The Development Bank of Ethiopia intends to sell different properties
The South Ethiopia Regional State Finance Bureau Public Procurement and Property Disposal Service (PPPDS) invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of goods mentioned below.
የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ /መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ ሙስጠፋ 5ኛ/ ሙሐመድ ሙስጠፋ 6ኛ/ ሶፊያ ሙስጠፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ/ እነ አቢ ዘውዴ 2ኛ/ ህብረት ኢንሹራንስ አዳማ ቅርንጫፍ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ አውቶቢስ መኪና በቀን 15/05/2018 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ዉጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎች እና ሞተር ሳይከሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Farm Africa currently wants to invite eligible bidders for the supply of items listed hereunder
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Kyocera Tasklfa 4004i/5004i/6004i/7004i/ Toner ብዛት 100 ግዥ እና የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰንዳፋ ከተማ በንጋት ኮርፖሬትና ሌሎች ባለአክስዮኖች የተቋቋመው ላፓልማ ኃ.ተ.የተ የግል ማህበር የሂሳብ አጣሪ ኮሚቴው በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ አምባሰል መጋዝን ግቢ ውስጥ የሚገኙ የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this Open National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Pure Electric Mid- Bus and Mini-Pick Up with RFQ No 4279618 & 4279619 respectively. The Bid remains floating from Jan 8,2026 to Jan 28,2026.
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና መካከለኛ ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት ያገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ መጠናቸው የተለያዩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እና የሞተር ብስክሌቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት እና የሙሉ ቀን ሥራ ትራንስፖርት አገልግሎት ሥራ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ በሎት2 የገልበጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት-3 የልዩ ተሸከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች የጭነት በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጥቅል የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL/፣ ኮስሞቲክስ፣ Used Back rest roller with structure/ ያገለገለ ብረታ ብረት/፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ እና የሞባይል ቀፎ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች፣ የተሸከርካሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡