Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን
  • Address ን/ስ/ላ/ክፍለ-ከተማ ወረዳ 02፣ መካነ-ኢየሱስ ህንጻ፣ 4ኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 403 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን


 

የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤

በመሆኑም አመልካቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 2,000.00 በመክፈል መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

 

አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክፍለ-ከተማ ወረዳ 02፣ መካነ-ኢየሱስ ህንጻ፣ 4ኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 403

 

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን

 

Save Tender