ድርጅታችን የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት ያገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ መጠናቸው የተለያዩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እና የሞተር ብስክሌቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
- ድርጅታችን የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት ያገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ መጠናቸው የተለያዩ፡-
- የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች
- የሞተር ብስክሌቶች
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ አዲስ አበባ አትክልት ተራ ፒያሳ ከሚገኘው ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤትና ወልቂጤ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ ከሚገኘው ከድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ከታህሳስ 17/2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ባሉት አስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አምስት መቶ ብር (500.00) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) የጨረታውን አጠቃላይ ዋጋ 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው መክፈቻ ቀን ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 4፡30 * ወልቂጤ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914341406 ወይም 0911039313 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
