የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ /መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ ሙስጠፋ 5ኛ/ ሙሐመድ ሙስጠፋ 6ኛ/ ሶፊያ ሙስጠፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ/ እነ አቢ ዘውዴ 2ኛ/ ህብረት ኢንሹራንስ አዳማ ቅርንጫፍ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ አውቶቢስ መኪና በቀን 15/05/2018 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ /መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ ሙስጠፋ 5ኛ/ ሙሐመድ ሙስጠፋ 6ኛ/ ሶፊያ ሙስጠፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ/ እነ አቢ ዘውዴ 2ኛ/ ህብረት ኢንሹራንስ አዳማ ቅርንጫፍ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የሠሌዳ ቁጥር ኢት-3-27940 የሆነ የሻንሲ ቁጥር 9BM3840734B03045 የሆነ እና የሞተር ቁጥር 37797310.615737 የሆነ አውቶቢስ መኪና በብር 1,904,895.85 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አራት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከ85 ሳን.) ግልጽ ጨረታ በቀን 15/05/2018 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚካሄድ በዳቤ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጊቢ በመገኘት መግዛት የምትችሉ ሆኖ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሰው የጨረታ መነሻ 1/4 በሲፒኦ በስንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1078698011213 በማስያዝ በጨረታ ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
