Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-24 00:00:00
  • Categories Vehicle

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለመብት አቶ ታደሰ ጌታቸው እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ ጥበቡ ፈለቀ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የሰሌዳ ቁጥሩ 3 A51546 AA የሆነ የሻንሲ ቁጥር ATHBB3CDX01738260 የሆነ እና የሞተር ቁጥር 2Gd- 0246226 የሞዴል ቁጥር GUN125L DNTHHW የሆነ የሊብሬ ቁጥር 551803 የሆነ እና የመኪናው ዓይነት ድርብ ተግባር አገልግሎት የሆነ በጥበቡ ፈለቀ እንዳሸው (በፍርድ ባለዕዳ) ስም ተመዝግቦ ያለው ባለሙያ ያቀረበ ግምት ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,096,508.17% (አንድ ሚሊዮን ዘጠና ስድስት ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር ከ17%) ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከጨረታው ገንዘብ ውስጥ 1/4 CPO በማስያዝ ግልፅ በሆነ ጨረታ በ16/5/2018 ዓ.ም ከ3፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት የፈለገ ሰው መኪናው በሚገኝበት በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፖሊስ መመሪያ ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ በአካል ወይም በተወካይ በኩል በቦታው በመገኘት የጨረታ ኮሚቴ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎችን አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃቸዋለን።

  1. የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከ16/4/2018 እስከ 15/5/2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
  2. የጨረታ ማስታወቂያ የሚለጠፍበት ቦታ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግቢ፣ በሬቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት፣ አዳማ ከተማ ፖሊስ መመሪያ እና ሰፊ ማህበረሰብ የሚገኝበት ቦታ ተለጥፎ፣ እንዲሁም በድምጽ ማጉያ አንድ ጊዜ የሚታወጅ ይሆናል።

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender