Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Securityለሎት 1የኮንስትራከሽን መሳሪያዎች ግዥ ብር 335,000.00፣ ለሎት 2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች ግዥ ብር 180,000.00 እና ለሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ ብር 185,000.00
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Construction Machinery , Cargo Vehicle , Vehicle

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ በሎት2 የገልበጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት-3 የልዩ ተሸከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች የጭነት በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/04/2018

 

  1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ በሎት2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት-3 የልዩ ተሸከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች የጭነት በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት የአቅራቢዎች/የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ ኛ ፎቅ ካሸር ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ህዳሴ ህንጻ 2ኛ ፍሎር ከጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

 

የሎት ቁጥር

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን /በብር/

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ሎት 1

የኮንስትራከሽን መሳሪያዎች ግዥ

ብር 335,000.00

ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

 

ጥር 05 ቀን 2018 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት

 

ሎት 2

የገልባጭ ተሽከርካሪዎች ግዥ

ብር 180,000.00

ሎት 3

የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ

ብር 185,000.00

 

  1. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተግለፁትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/04/2018 የሚል ምልክት በማድረግ 1 (አንድ) አሪጂናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ከዚህ በታች በተገለጸው ሰንጠረዥ መሰረት ለ90 /ዘጠና ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንክ ክፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  4. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 40 11 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

Save Tender