የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ /መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ ሙስጠፋ 5ኛ/ ሙሐመድ ሙስጠፋ 6ኛ/ ሶፊያ ሙስጠፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ/ እነ አቢ ዘውዴ 2ኛ/ ህብረት ኢንሹራንስ አዳማ ቅርንጫፍ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ አውቶቢስ መኪና በቀን 15/05/2018 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡