የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፤ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers ሞተርሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሂሳብ ሙግለጫዎችን ለመመርመር (Audit) ብቁና ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት ያገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ መጠናቸው የተለያዩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እና የሞተር ብስክሌቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡