የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሂሳብ ሙግለጫዎችን ለመመርመር (Audit) ብቁና ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሂሳብ ሙግለጫዎችን ለመመርመር (Audit) ብቁና ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛል፡፡
ተፈላጊ መስፈርቶች፡-
1. ከተገቢው መንግስታዊ አካል የተሰጠ የኦዲት ስራ ፈቃድ
2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ
3. የግብር መለያ ቁጥር (Tin)
4. የቫት ምዝገባ ማረጋገጫ (ካለ)
5. በ NGO/ በማህበራዊ ድርጅቶች የሂደት ልምድ ያለው
6. የባለሙያ ባለስልጣን (CPA/ACCA ወይም ተመሳሳይ የጨረታ ሰነዶች
ቴክኒካል ፕሮፖዛል
የዋጋ ፕሮፖዛል (በተለያየ ኤንቨሎፕ)
የማቅረቢያ ቀንና ቦታ
ከ ጥር 4/2018 ጀምሮ ተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት አዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮ እንዲያስገቡ እና አድራሻችን ፒያሳ የድሮ አትክልት ተራ አትከልት ተራ ህንጻ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 251-911039313/251-983794363 Email gpsdo1954@gmail.com
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
