የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጉራጌ ሕዝብ ራስ-አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፡-
1. ተጫራቾች ዘወትር በ10 የሥራ ቀናት ከየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በግቢው ውስጥ መመልከት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ወልቂጤ ከሚገኘው ቅ/ጽ/ቤትና አዲስ አበባ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።
3. በጨረታ ለመወዳደር ያቀረቡትን በጨረታ ዋጋ መነሻ የጠቅላላ ዋጋ 10% (አሥር በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ገቢ ያደርጋሉ፡፡ በጨረታው ላሸነፉ ከግዥ ዋጋው ተቀናሽ ተደርጎ በታሳቢነት ይያዝላቸዋል።
4. በጨረታው ለተሸነፉ ከውድድር ውጤት በኋላ ሲፒኦው ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
5. የጨረታው ሣጥን መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወልቂጤ ከተማ በድርጅቱ ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ በጊዜያዊ ጨረታ ኮሚቴ ይከፈታል።
6. አሸናፊዎች በ10 ቀናት ጊዜ ውስጥ ክፍያ አጠናቀው ንብረቱን ባይረከቡ ለጨረታ ያስያዙት ገንዘብ በመቀጫ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ለአሸፊዎች በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። ማንኛውም ተጫራች ማብራሪያ ካስፈለገው በሚከተሉት አድራሻዎች መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡-
1. የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት አዲስ አበባ አትክልት ተራ
❖ በስልክ ቁጥር፡- 0911735022 ወይም 0911220044
2. ወልቂጤ ቅ/ጽ/ቤት
❖ በስልክ ቁጥር 0913872946 ወይም 0914341406
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት
(ጉሕራዕድ)
