የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 2 ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ፡ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶች ግዥ ተሰርዞ ለወረዳው ን/ኢ/ትና ገ/ኢ/ል ጽ/ቤቶች ባጃጅና ሞተር ሳይክል ግዥ ተብሎ ተስተካክሏል። የሰነድ ሽያጭና መክፈቻ ቦታውም አሶሳ ከተማ ወረዳ 2 ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ሆኗል።
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ ጥቅምት 16/02/2019 ዓ.ም ገፅ 26 ላይ በታተመው ጨረታ ከስፖርት ምክር ቤት በረገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞችና ለስፖርት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን የሚለው ተሰርዞ ለወረዳው ን/ኢ/ት ጽ/ቤት እና ለወረዳው ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ባጃጅ እና ሞተር ሳይክል በሚል የተስተካከለ በመሆኑ እና ሰነዱ የሚሸጥበት ቦታ እና የሚከፈትበት ቦታ አ/አበባ የፌ/መ/ግ/ን/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 02 የሚለው አሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የተስተካከለ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Procurement of bicycles and motorcycles for the district's youth and women/children affairs offices, replacing a cancelled sports equipment tender. Documents are sold and bids opened at the District 2 office, Room 02, Assosa.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
