የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ግዥ - በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ እና ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሳርማሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ መምሪያ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ባነር ህትመት፣ የሻይ ቡና መስተንግዶ፣ የማስታወቂያ ሥራ እና ፈርኒቸር ግዥ (7 ሎቶች) - በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ለተቋም ለመንግስት ስራ አገልግሎት ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫና ጎማ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ግዥ - የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የፃግብጅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የትምህርት፣ የቢሮ፣ የህክምና፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጥገና እና የህንፃ ቁሳቁስ ግዥ (11 ሎቶች) - የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
የደንብ ልብስ፣ የፅህፈትና የጽዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና መለዋወጫና ጎማ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የእጽዋት ዘር እና የእንስሳት ሕክምና መሳሪያዎች ግዥ - የምስራቅ ወለጋ ዞን ኤበንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጽሕፈት፣ የቢሮ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሕትመት እና የካፌ አገልግሎት ግዥ (12 ሎቶች) - የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Procurement of Stationary Materials
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመሥሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት1. የደንብ ልብስ ፤ ሎት2. የትምህርት አላቂ ዕቃዎች ፤ ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት4. ቋሚ ዕቃ ፤ ሎት5. የስፖርት ዕቃዎች ፤ ሎት6. ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፤አላቂ የፅዳት እቃ ፤ የህንፃ መሳሪያ ፤የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ ፤ኤሌክትሮኒክስ ፤የሙዚቃ መሳሪያዎች ፤ የህክምና እቃ ፤ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡፡
የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ህትመቶች ፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣ ሎት 03 ቋሚ እቃዎች ፣ ሎት 04 የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 05 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡