Tender Detail

Tender Details

  • Company ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ሃይሌ ጋርመንት ሃጫሉ መንገድ ኖክ ማዲያ ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-71-31-90/91
  • Website
  • Deadline15 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityበሎት: ሎት 01 ብር 4000፣ ሎት 02 ብር 4000፣ ሎት 03 ብር 5000፣ ሎት 04 ብር 3000፣ ሎት 05 ብር 4000፣ ሎት 06 ብር 4000 (CPO)
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Furniture , Stationery Materials

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ህትመቶች ፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣ ሎት 03 ቋሚ እቃዎች ፣ ሎት 04 የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 05 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ናሙና

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ህትመቶች ፣ ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች ፣ ሎት 03 ቋሚ እቃዎች ፣ ሎት 04 የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 05 ደንብ ልብስ እና ሎት 6 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉት 1, ለሎት 01 የጨረታ መስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር) ለሎት o2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር) 3. ለሎት 03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 (አምስት ሺ ብር) ለሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 (ሶስት ሺ ብር) ለሎት 05 የጨረታ መስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር) ለሎት 06 ብር4000 (አራት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200 ብቻ በመክፈል ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 2-02 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11:00 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 2-02 ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 01 ፣ ለሎት 02 ፣ ለሎት 04 ፣ እና ለሎት 05 ናሙና ማቅረብ አለባቸው ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ወረዳ 01 ሃይሌ ጋርመንት አደባባይ ወደላይ ከፍ ብሎ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0114713190/91 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ትም/ጽ/ቤት የለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Lebu Secondary School seeks suppliers for office supplies and printed materials, educational materials, durable goods, cleaning supplies, uniforms, and maintenance services via open tender. Eligible bidders must have a renewed business license, tax clearance, TIN and VAT registration, and submit samples for specified lots.
Save Tender