የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫና ጎማ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ግዥ - የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የፃግብጅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ሎት3 የህትመት ውጤቶች ሎት4 የመኪና ጎማ የመኪና መለዋወጫዎች ሎት5 የፈርኒቸር ስራ ሎት6 የፅዳት እቃዎች ሎት7 የውኃ እቃዎች በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃ/ወ/ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከፃታ አዝርያ በለቃ መንገድ ስራ ዶዘር በሰአት ተከራይቶ ማሰራት እና የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ እና የውሀ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።