Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃ/ወ/ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከፃታ አዝርያ በለቃ መንገድ ስራ ዶዘር በሰአት ተከራይቶ ማሰራት እና የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ እና የውሀ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃ/ወ/ገጠር መንገድ ጽ/ቤት ከፃታ አዝርያ በለቃ መንገድ ስራ ዶዘር በሰአት ተከራይቶ ማሰራት እና የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ እና የውሀ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ነምበር ያላቸው
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዩ ወይም በጥሬ ገንዘብ /ከመ/ ቤታችን ገ/ያዥ ገቢ በማድረግና ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ ኮፒ በማድረግ ወይም ጥሬ ገንዘቡን ከፖስታው ጋር ማያያዝ አለባቸው
  7. የስራውን አይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን /ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን 11፡30 ድረስ ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ መሆኑን እየገለፅን ሰነድ መግዛት የሚቻለው ግን በስራ ሰዓት ሲሆን በ16ኛ ቀን 4፡00 ድረስ የገዙትን ሰነድ አስገብተው 4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ። ጨረታው የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ሲሆን በሰዓቱ ካልተገኙ ጽ/ቤቱ በሌሉበት የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ወ/ገ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  12. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መመሪያ ቁጥር 2003 ተግባራዊ ይደረጋል።
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃግብጂ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender