የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት:-
- ሎት 1. የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2. የአላቂ ፅዳት እቃዎች
- ሎት 3. የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርትፊኬት፣ የቫት ሰርትፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾቹ የጨረታውን ዝርዝር መምሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 /ሁለት መቶ / ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኡኬ የምስራቅ ወለጋ ዞን ኡኬ ከተማ አስተዳደር ጊቢ የምገኘው የ101ኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ ጨረታው ጥቅምት 10/02/2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 09-26-69-50-89/ 09-07-12-12-14
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Ethiopia's Ministry of National Defense, Central Command 101st Corps Procurement Directorate, seeks to buy assorted stationery, cleaning supplies, and light vehicle spare parts via open tender, in three lots. Eligible bidders must hold a valid business license, tax payment, VAT, and supplier registration certificates.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
