1499 Tenders Found
-
- 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በጀርባ ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ በንጋት ህንፃ እና በአዳነ ገብሩ ህንፃ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline within 15 consecutive days
-
- Mexico Square, Chamber of Commerce Building, Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline March 3, 2026
-
- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ
-
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለ3 ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia
- Deadline የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት
-
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት አዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
- ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከየካቲት 18 ቀን 2018 ዓ. ም. 8፡00 ሰዓት በፊት
-
ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ 2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
- መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 405 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ
-
ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
- መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 402 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ
-
- ከቤተል ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ አሃዱ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በወጣ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት
-
የእርኮ ማኅበር የዓመቱን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
- ኢሉባቦር ዞን መቱ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት
-
ኢኽላስ የልማትና ተራድኦ ድርጅት የ2017 ዓ.ም የፋይናንስ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወሎ ሰፈር HMM ህንፃ ቢ/ቁ 303 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ሰመራ ከተማ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት (11/2/2026 G.C) 4:00 PM ድረስ
-
- ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት አስር የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ
-
- ሀዋሳ ከተማ፣ ፒያሳ፣ ከቀድሞ ኢትዮ ቴሌኮም ዋና መ/ቤት በስተጀርባ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር (10) የሥራ ቀናት
-
ጂ ፋውንዴሽን የውጭ ሀገር መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 01/31/2026
-
- ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ ጎዳና ደቡብ ትምህርት ቤት አጠገብ (አላትዮን ሆስፒታል) : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ ቀናት
-
የሁሩታና አካባቢው የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር የሂሳብ መዛግብት ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድረን ለማሰራት እንፈልጋለን።
- አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንደሚኒየም ማዞሪያ አዋሽ ባንክ አካባቢ: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ
