ድርጅታችን (አይ አምኖት ፎርጎትን አሶሴሽን) የድርጅቱን የወጪ እና የገቢ የሂሳብ ሰነዶችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል።
አይ አም ኖት ፎርጎትን አሶሴሽን
የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት አገልግሎት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን (አይ አምኖት ፎርጎትን አሶሴሽን) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቭል ማኅበረሰቦች ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 3128 ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የበጎ አድራጎት ስራ የሚሰራ ድርጅት የሚሰራ የድርጅቱን የወጪ እና የገቢ የሂሳብ ሰነዶችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ እንፈልጋልን፡፡ ስለሆነም እ.ኤ.አ ከጥር 01/2025 እስከ ታህሳስ 31/2025 ያለውን የአንድ ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማቅረብና ማሟላት ያለባቸው ነገሮች፡-
1. የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የፋይናንስ እና የኦዲት የሙያ ምስክር ወረቀት ያላቸው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቭል ማህበረሰብ ድርጅት እውቅና ያለው፡፡
3. ተጫራቾች የአገልግሎት ዋጋ ታክስን ጨምሮ የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ስራ የሚጠናቀቅበትን ጊዜ በመግለፅ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ:- ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንደሚኒየም ማዞሪያ አዋሽ ባንክ አካባቢ
ስልክ ቁጥር፡- 0929102635
0938398378
0911368433
አይ አም ኖት ፎርጎትን አሶሴሽን
