Tender Detail

Tender Details

  • Company ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም
  • Address መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 405 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910946953
  • Website
  • Deadline10 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ 2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ 2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታማሉ ኦዲተሮች በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻችሁን በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1.     ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2.     Tin/የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3.     አስፈላጊ የሆነ የስራ ልምድ የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታማሉ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

 

አድራሻ- መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 405 ስልክ፡- 0910946953 ወይም 0914040815

 

ሰንራይዝ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም

 

Save Tender