Tender Detail

Tender Details

  • Company የሁረታና አካባቢው የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline29 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-29 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የሁሩታና አካባቢው የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር የሂሳብ መዛግብት ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድረን ለማሰራት እንፈልጋለን።

የሁረታና አካባቢው የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበር


የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሁሩታና አካባቢው የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ ቁጥር1113/2011 መሠረት፣ በመዝገብ ቁጥር 5837 በኢፌዲሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሕጋዊ ሰውነት ማግኘቱን እያስታወቅን፣ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበራችንን የሂሳብ መዛግብት ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድረን ለማሰራት ስለፈለግን፣ ለሚሰጠት አገልግሎት የምታስከፍሉትን የዋጋ ተመን፣ የንግድ ፈቃዳችሁን፣

የሙያ ማረጋገጫ ሠርትፌኬት፣ የሥራ ልምድና የማስረከቢያ ቀኑን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኢሜል አድራሻ:- i demetexu@yahoo.com ወይም tadiwos251@gamil.com እንድትልኩ፡፡

 

የሁረታና አካባቢው የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበር

Save Tender