ድርጅታችን ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር አገር በቀል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም ፋይናንስ ሪፖርት ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር አገር በቀል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ ደንብ መሰረት በየዓመቱ የሚኖሩ የገንዘብ ፍሰት ሪፖርት ኦዲት ያስደርጋል፡፡ በዚህ መሰረት እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም ፋይናንስ ሪፖርት ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ ቀናት በተቀመጠው አድራሻ የኦዲት ስራ ዋጋ እና ሰነዳቸሁ በግንባር ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
1- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
2- የስራ ፍቃድ ያለውና በኢትዮጵያ የአካውታንት ኦዲት ቦርድ የተመዘገበ
3- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው
4- የድርጅቱን ፕሮፋይል የሚያሳይ ፕሮፋይል
አድራሻ፡- ሀዋሳ ወልደ አማኑኤል ዱባለ ጎዳና ደቡብ ትምህርት ቤት አጠገብ (አላትዮን ሆስፒታል)
ስልክ፡- 0462125828/0916511023/0911033914
ጥላ ኤች አይ ቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር
