Tender Detail

Tender Details

  • Company እርኮ ማኅበር
  • Address ኢሉባቦር ዞን መቱ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0928298332
  • Website
  • Deadline13 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-13 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የእርኮ ማኅበር የዓመቱን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

እርኮ ማኅበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የእርኮ ማኅበር በመቱ ከተማ የሚገኝ ከለጋሽ ድርጅት ጥቂት በሚያገኛቸው የገንዘብ ድጋፍ ሥራዎችን በ2025 ዓ.ም ሲሠራ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የዓመቱን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ የሚያስፈልጉ

1.     የዘመኑ ግብር የከፈለና ሕጋዊ የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ያለው፤

2.     የሥራ ፍቃዱን ያደሰ፤

3.     የግብር መለያ ቁጥር ያለውና በዓለም አቀፍ የተመሰከረለት መሆኑ የተረጋገጠ፤

የእርኮ ማኅበርን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ የሚሠራበትንም ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረከብ የሚችል በ402 ፖስታ ሳጥን ቁጥር በመላክ ሊወዳደር ይችላል።

 

ለተጨማሪ መረጃ

0928298332 መጠቀም ይቻላል፡፡

ኢሉባቦር ዞን መቱ ከተማ፡፡

 

እርኮ ማኅበር

 

Save Tender