ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር ከግሎባል ፈንድ እና ከአባላት መዋጮ ድጋፍ አግኝቶ በ2017ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር
የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ
ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር ከግሎባል ፈንድ እና ከአባላት መዋጮ ድጋፍ አግኝቶ በ2017ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የማህበሩ ሂሳብ ከማህበሩ አባላት መዋጮ እና ከግሎባል ፈንድ የተላለፉትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ በ10 ቀናት ውስጥ ኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያስረክበን ማንኛውም ህጋዊ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ መወዳደር ይችላል፡፡
አድራሻ ልደታ ፊ/ፖሊስ ጤና አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 130 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0911-97-1372
0921-58-14-25
ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት
እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር
