ጂ ፋውንዴሽን የውጭ ሀገር መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ጂ ፋውንዴሽን
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ጂ ፋውንዴሽን የውጭ ሀገር መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የሂሳብ ባለሞያዎች ከጥር 21/2018 እስከ ጥር 25/2018 ብቻ የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን እና፤
1. የ2017 ዓ.ም የታደሰ የኦዲት ስራ ንግድ ፈቃድ፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፈቃድ፣
2. የታደሰ ACCA ፈቃድ
3. የቫት ምዝገባ እና TIN ሰርተፊኬት
4. የኦዲት ስራን ሰርተው የሚያጠናቅቁበት የጊዜ ገደብ እና የኦዲት ስራን ለመስራት የሚከፈለውን የገንዘብ መጠን ከቫት በፊት እና በኋላ በመጥቀስ ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ጋር በማያያዝ ለዚሁ አላማ ተብሎ በተዘጋጀው ጂ ፋውንዴሽን ፖስታ ሳጥን ቁጥር 18160 ማስገባት ትችላላችሁ።
ጂ ፋውንዴሽን
