Tender Detail

Tender Details

  • Company ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline04 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በአደረገው ስብሰባ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመት በውጪ ኦዲተር ለማሰራት በወሰነው ውሳኔ መሰረት የውጭ ኦዲተሮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በአደረገው ስብሰባ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመት በውጪ ኦዲተር ለማሰራት በወሰነው ውሳኔ መሰረት የውጭ ኦዲተሮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የሚያስፈልጉ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-

  1. የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ ፣
  2. የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ ግብር የከፈለ፣
  3. የ2019 ዓ.ም ክሊራንስ ያለው ፣
  4. የታወቀለት የኦዲት የምስክር ወረቀት ያለው ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት / ቀናት ድረስ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ ያሳስባል፡፡

አድራሻችን፡- አ/አ አራዳ ክ/ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፒያሳ ሃሮን ታወር የቢሮ ቁጥር 904 ሲሆን ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ ቁጥራችን 0942075555/0999239278 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ @ Wogegta@Gmail.com

ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Wogegta Agricultural Business Share Company seeks external auditors to audit its accounts for three consecutive years. Bidders must have a renewed business license, proof of 2019 annual income tax payment, 2019 clearance, and a recognized audit certificate.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender