ዘ ራይት ፓዝ ቻይልድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 113/2011 ፍቃድ አግኝቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን የ2025 ኦዲት የሚያደርግ ድርጅት ይፈልጋል፡፡
ዘ ራይት ፓዝ ቻይልድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን
የጨረታ ማስታወቂያ
ዘ ራይት ፓዝ ቻይልድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 113/2011 ፍቃድ አግኝቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን የ2025 ኦዲት የሚያደርግ ድርጅት ይፈልጋል፡፡ ሆኖም ከታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲት ፋርሞች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የንግድ ፍቃድ ያለው
የዘመኑን ግብር የከፈለና ያሳደሰ
በኦዲቲንግ ጥሩ የስራ ልምድ ያለው
የታክስ መለያ ቁጥር እንዲሁም ማህተም ያለው መሆን አለበት፡፡
ተወዳዳሪዎች የአገልግሎት ዋጋ እና ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታመለከቱ እንጠይቃለን፡፡ በተጨማሪም የሙያ ደረጃችሁንና ህጋዊነትን የሚገልጽ ማስረጃችሁን እንድታያይዙ እናሳስባለን፡፡
አድራሻ፡- ከቤተል ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ አሃዱ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር 0982 10 02 22/09 46 71 93 58/0913 74 84 43 Email: therightpathcda@gmail.com
ዘ ራይት ፓዝ ቻይልድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን
