ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ
የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኀብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/18 እስከ 30/01/19 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:-
- በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም እሱ በሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ፈቃዱን ያሳደሰ
- የሂሳብ ሙያ ፈቃድ ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- በህብረት ስራ ማህበራት ኦዲት ልምድ ያለው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውንና ዶክመንታቸውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ህጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው ቀን እስከ 11:00 ሰዓት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚያስገቡ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ከቀኑ በ11:30 የሚታሸግ ይሆናል።
- ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት/ባልተገኙበት በ 8ተኛው ቀን ከረፋዱ በ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል::
8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ለተጨማሪ መረጃ:- ፅ/ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ አልያም በስ.ቁ 046-212-4704/ 0930108356 /0979886416 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ: ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኀ/ሥራ ዩኒየን
✨ messages.ai_summary
Sidama Elto Farmers Cooperative Union (Hawassa) seeks an external audit firm to audit its annual accounts. Bidders need an AABE audit licence, renewed licence, VAT registration and cooperative audit experience. Open bid.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
