Tender Detail

Tender Details

  • Company ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ
  • Address መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 402 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912685154
  • Website
  • Deadline10 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች በ ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻችሁን በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1.     ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2.     Tin/የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

3.     አስፈላጊ የሆነ የስራ ልምድ የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ የሚችል

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

 

አድራሻ፡ መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቁጥር 402

ስልክ፡ 0912685154 ወይም 0936497007

 

ግሎባል ሆፕ ኔትወርክ ኢትዮጵያ

Save Tender