በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን የደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ ሱፍ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሆለታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የቧንቧ የኤሌክትሪክ የወርከ ሾፕ የጽዳት፤ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባዮሎጂካል እንዲሁም ላብዌር መገልገያ፤ የላብራቶሪ ቋሚ እና የቢሮ፤ የICT ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሲኮ መንዶ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) የተባለ ድርጅት አገልግሎት የሰጡ ሁለት ተሸከርካሪዎች ታርጋ ቁጥራቸው 35 - 6547 እና 35 ዕድ315 የሆኑ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በመራሮ፣ በቆጂ፣ ሰጉሬ፣ መተሃራ፣ ወለንጪቲ፣ ሲሬ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የሽያጭ ማዕከላት እድሳት እና የአጥር መልሶ ግንባታ ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation intends to invite potential contractors for the Supply, Installation, Testing & Commissioning of Electro Mechanical Materials for Yabelo town Water Supply Project.
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡበ ምስራቅ ሪጅን በመራሮ፣ በቆጂ፣ ሰጉሬ፣ መተሃራ፣ ወለንጪቲ፣ ሲሬ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የሽያጭ ማዕከላት እድሳት እና የአጥር መልሶ ግንባታ ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሃብሄር ጉዳይ ችሎት በአዳማ ከተማ ደምበላ ከ/ከተማ ኢሬቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቤት በጨረታ አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን መግዛት የሚፈልጉ ቀርባችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በመራሮ፣ በቆጂ፤ ሰጉሬ፣ መተሃራ፣ ወለንጪቲ፣ ሲሬ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የሽያጭ ማዕከላት እድሳት እና የአጥር መልሶ ግንባታ ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸው 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር ፤ አስክሪቢቶና ዩኒፎርም (የትምህርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍ/ባለመብት መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅት አዋሽ ቅርንጫፍ እና በፍ/ባለዕዳ ሶፊያ ኡመር መካከል ስላለው ክርክር አስመልክቶ በአርሲ ዞን ዶዶታ ወረዳ አዋሽ መልካሳ ቀበሌ 01 የሚገኘው ቤት በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።