ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) የተባለ ድርጅት አገልግሎት የሰጡ ሁለት ተሸከርካሪዎች ታርጋ ቁጥራቸው 35 - 6547 እና 35 ዕድ315 የሆኑ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) የተባለ ድርጅት አገልግሎት የሰጡ ሁለት ተሸከርካሪዎች ታርጋ ቁጥራቸው 35 - 6547 እና 35 ዕድ315 የሆኑ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት በኦሮሚያ ክልል በሻሸመኔ ከተማ 010 ቀበሌ መልካ አዳ ሆስፒታል አካባቢ CDI ውስጥ የሚገኘውን ንብረት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን 3፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በመግዛት መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት (LCDO) በሚል ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በማሰራት ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሽናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ ከፍለው ሲመጡ ተመላሽ ይሆናል፤ ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት በጨረታ ኮሚቴ መጽደቁ ወይም ውድቅ መሆኑ በማስታወቂያ ከተገለጸ በኋላ ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ 10 የስራ ቀናቶች ሆኖ በ11ኛው ቀን ጨረታው 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ከድርጅቱ ፋይናንስ የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ 300 /ሶስት መቶ ብር/ እየከፈሉ በመግዛት ከሰነዱ ላይ ሙሉ ዝርዝሩን ያገኛሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ 010 ቀበሌ መልካ ኦዳ ሆስፒታል አካባቢ CDI በመገኘት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሙሉ የጨረታው ዝርዝርን በጨረታ ሰነዱ ላይ ይገኛል ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0913994279/ 0949129945 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሊበን የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት
