Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Military Academy (የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ)
  • Address ሆለታ ገነት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112371548
  • Website
  • Deadline31 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10000.00
  • opening date2025-07-31 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent

በሆለታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Military Academy (የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ አ/02/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርት እና ዋና መምሪያ ስር የሚገኘው የኢት/ወታ/አካዳሚ በአገር ውስጥ ለሚፈጽሙ

  • የመኪና ኪራይ ሰርቪስ አገልግሎት
  • ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/02/2018 ዓ.ም

የግዥው ዘዴ /ግዥው የሚከናወንበት መንገድ/ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ሰነድ የሚወጣበት ቀን የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በሆለታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሰነዱ በመግዛት /እንድትጫረቱ/ ይጋብዛል፡፡

  • የመኪና አከራይ ፍቃድ ያላቸው።
  • ለሁሉም ተወዳዳሪ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ቫት እና ቲን ነምበር ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የታደስ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ በወንበር ቁጥር ልክ ያለው፡፡
  • ሰነዱን ሆለታ ከሚገኘው የኢት/ወታ⁄ አካዳሚ ዕቃ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 ወይም አ.አ ስታፍ ኮሌጅ ግዥ ቢሮ የማይመለስ 100 በመክፈል ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡፡

 

መለያ ሎት

የአገልግሎት ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 01

የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች

10,000 ብር በአንድ መኪና

 

  • የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለበት
  • የጨረታ ማስከበሪያው ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል ስናስር ለተሸናፊ ደርጅቶች ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል
  • ጨረታው ከ10/11/2017 ዓ.ም እስከ 24/11/2017 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል በዚህም ዕለት 4፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  • አ.አ በሚገኘው ስታፍ ኮሌጅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 24/11/2017 ዓ.ም የተሽከርካሪ ፍተሻ ይደረጋል፡፡
  • ተጫራቾች በመሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112371548 በቀጥታ መስመራችን በማዞሪያ 0112371120 EX 171/166 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ

ሆለታ ገነት

 

Save Tender