የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍ/ባለመብት መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅት አዋሽ ቅርንጫፍ እና በፍ/ባለዕዳ ሶፊያ ኡመር መካከል ስላለው ክርክር አስመልክቶ በአርሲ ዞን ዶዶታ ወረዳ አዋሽ መልካሳ ቀበሌ 01 የሚገኘው ቤት በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅት አዋሽ ቅርንጫፍ እና በፍ/ባለዕዳ ሶፊያ ኡመር መካከል ስላለው ክርክር አስመልክቶ በአርሲ ዞን ዶዶታ ወረዳ አዋሽ መልካሳ ቀበሌ 01 የሚገኘው ቤት በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለተወሰነ በጨረታ መነሻ ዋጋ 950,000 (ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እንዲሸጥ ተወስኗል። ተጫራቾች እስከ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በ20/11/2017 ዓ.ም በተጠቀሰው መነሻ ዋጋ ከ3፡00 ሠዓት እስከ 6፡00 ሠዓት ጨረታው ይካሄድና በ21/11/2017 ዓ.ም 4፡30 ለፍ/ቤቱ ምላሽ እንዲሰጥና የጨረታው ተወዳዳሪውም የመወዳደሪያ ገንዘብ 25 % በባንክ በማስያዝ ያሸነፈበትን ገንዘብ ደግሞ ሙሉ በሙሉ በቀጠሮ ቀን ይዞ እንዲቀርብ የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡
የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
