ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሲኮ መንዶ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲኮ መንዶ ህ/ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሲኮ መንዶ የገ/ህ ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቲዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አይነት :- ቲዮታ ባለ ሁለት ገቢና ፣ የተሰራበት ሃገር ፦ ጃፓን ፣ የተሰራበት ዘመን -2008 ፣ ሞዴል LAN 25L-PRMDEM ሻንሲ ቁጥር AHTFIK22GX03030313 ፣ ሞተር ቁጥር ፡- 5L-6078649 ፣ ታርጋ ቁጥር 3- 47776 አ.አ የሆነ ደብል ገቢና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ አምስት ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ ባሉት የስራ ቀናት የሲኮ መንዶ ህብረት ስራ የግ/ማህበር ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት ብር 300 (ሶስት (ሶስት መቶ ብር) በክፈል ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
- ጨረታ የሚከፈትበት ቀን በ16ኛ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- 96 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ሰነዱ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በሰም ኢንቨሎፕ ታሽጎ የተጫራች ሙሉ አድራሻ
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ሙሉ ገንዘብ ገቢ ካደረገ በኋላ ንብረቱን ከነ ሊብሬው ይረከባል፡
- ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 022 665 2218 /0912825297/0912065910
የሲኮ መንዶ ህ/ሥራ ዩኒዬን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
