በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንሰሳት ምርምር እና ዕርባታ ማዕከል የ2017 ዓ.ም ለእንሰሳት መኖነት የሚገለግሉ የድርቆሽ ሳር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።