የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ "VAT 15%" ተመዝጋቢ የሆናችሁ፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN" ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 500 በካሽ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በካሽ ወይም ሲፒኦ "CPO" ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ
- እስከ ቀን 25/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዚሁ እለት በቀን 25/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ውሉን ፈጽሞ እቃዎችን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910913798/ 0910118219/ በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
