Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-14-34-43-06
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ
  • opening dateጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4:30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል። 11ኛው ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መከፈት ይቻላል።
  • Categories Printing And Publishing , Stationery Materials , Construction Materials And Raw Materials

በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ-ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ህትመት የውሀ እቃዎች የፅዳት እቃ፣ የመብራት እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ-ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል ህትመት የውሀ እቃዎች የፅዳት እቃ፣ የመብራት እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት/
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ /ለች/
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/ ነች/
  4. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው።
    ሎት 1. ህትመት ለማሳተም
    ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
    ሎት 3. የመብራት እቃዎች
    ሎት 4. የፅህፈት መሳሪያዎች
    ሎት 5. የውሃ እቃዎች
    ሎት 6. የህንፃ መሳሪያ እቃዎች
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ይዘጋል።
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4:30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል። 11ኛው ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መከፈት ይቻላል።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0949910998/0923747044/0934370254/0914344306/ 0935589991 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

መካነ-ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Mekane Selam General Hospital in South Wollo Zone seeks to procure printing, water, cleaning, lighting, stationery, and construction materials via open tender, divided into six lots. Bidders must hold a valid trade license and certificate, be tax-compliant, and VAT-registered.
Save Tender