የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍ/ባለመብት መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅት አዋሽ ቅርንጫፍ እና በፍ/ባለዕዳ ሶፊያ ኡመር መካከል ስላለው ክርክር አስመልክቶ በአርሲ ዞን ዶዶታ ወረዳ አዋሽ መልካሳ ቀበሌ 01 የሚገኘው ቤት በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የአርሲ ዞን ከፍ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡