የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ከመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጎፋ ዞን የቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡልቂ ከተማ አስ/ር ከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ እና ግንባታ ሥራ ህጋዊ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካለፈው ተጫራች ጋር ጠንከር ያለ ውል በመግባት ለማስገንባት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በዳውሮ ዞን የከጪ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከጪ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት፣ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤትና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል በወረዳችን ውስጥ በተለያዩ ቀበሌያት በCOWASH PROGRAM የሚሠሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የሕንፃና ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ETCL REAL ESTATE PLC Tender for Residential Apartment in mexico area It is located in Addis Ababa city, mexico area and the service is for residential apartment
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Category 3 and above General and Building Contractor (GC-3/BC-3) for the Design-Build of Aviation Police G+1 Building Construction and Existing Facilities Maintenance Project at Addis Ababa Bole International Airport
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለሴቶች የመጸዳጂያ ክፍል ግንባታና ለመሀል አምባ መዋለ ህጻናት ት/ት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
DMC Construction Plc Construction PLC now invites Eligible bidders, Sub- contractors to submit sealed bids for the Building Finishing works such as HCB works, Internal and External Plastering Work, Tiles work, Skirting, Marble work, Edge works, Screed Work, Gypsum Board, Gypsum Chalk, Gypsum Block, Paint Work, Wood Parquet, Cement Screed, Lintel work
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 03 እና 10 ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ደረጃቸው GC ወይም WWC -8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና 2ኛ. ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC -9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የወሊሶ ከተማ /ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድዮም ጥገና ሥራን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ቁጥር 157/2002 እና የግዥ አፈጻጸም መመሪያን በመከተል በግልፅ ጨረታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
The office now invites scaled bids from eligible bidder who are interested and capable to allocate sufficient resource for construction of building Classrooms Building (G+2) which can be completed within the maximum of 365 days from starting contract sign date.
The Benishangul Gumuz Regional State Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Construction of G+4 Office Building Project.
Ayat Share Company eligible Bidders are invited to submit their bidding documents as per the attached specification & bill of quantity
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዴቻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለቦባ ጐጫ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ግብርና ቢሮ ዋናውን ቢሮ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጭሬ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ላቀደው የጽህፈት ቤቱ አጥር ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ አጥሩን ማሰራት ይፈልጋል
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጭሬ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ላቀደው የጽህፈት ቤቱ ግቢ ኮሪደር /ግቢውን የማስዋብ ሥራ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ኮሪደር ማሰራት ይፈልጋል
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡